*የቃላት አነባበብ (ጠ) ጠብቆ (ላ) ላልቶ
ጊዜ
ትላንቱን ቢያነሳ/ አይኔ ይደክምበታል
ነገን ቢተነብይ/ ልቤ ይደነግጣል፤
በዕለቱ አቆየኝ/ ዛሬን ያውቅበታል።
ዛሬን - ይሄን ቀን
-ውቃቤዬን
የመኑ
ባሕር ማዶ/ እንዴት ተወናብዶ?
ሰንአም ይታጣል/ ሰንአ ተወርዶ።
ሰንአ - የየመን ዋና ከተማ
-(ግዕዝ) ስኬት
Copyright © Yosef T Teklu. All rights reserved.
Lulu, Amazon, Barnes & Noble , and Book Depository